ለቀንዳም በሬ ቤት አትከልክለው ቀንዱ ይከልክለው

ለቀንዳም በሬ ቤት አትከልክለው ቀንዱ ይከልክለውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

መልፋት እማያስፈልግበት ቦታ ላይ አትልፋ ይመስላል አባባሉ።