ለቀባሪው አረዱትአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ነገሩን ኣጥብቆ ለተረዳ ሰው ብዙ የማያውቁ ሰውች መልሰው ሊያስረዱት ሲሞክሩ የሚነገር ምጸታዊ ተረትና ምሳሌ።