ለሰው ሞት አነሰውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

የሰውን ልጅ መጥፎ ባህርይ በማገናዘብ ሞት አያንሰውም ብሎ ለማለት የሚጠቅም ምጸታዊ ንግግር።