ለሞፈር ቆራጭ እርፍ አይታየውም በግላጭ

ለሞፈር ቆራጭ እርፍ አይታየውም በግላጭአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብዙ ጊዜ አለምን የምናያት ከኛ ፍላጎት አንጻር ነው። ስለሆነም በሁሉ ቦታ ተጨባጩን አለም በውን ከመረዳት ይልቅ ከኛ ፍላጎት አንጻር እንረዳለን። ሞፈር ቆርጩም እንጨት ባየ ቁጥርም ሞፈር የሚሆነውን ከማለም በቀር እርፍ ሊሆን የሚችለውን ችላ ይላል።