ለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታል

ለሞኝ ጉድጓድ አያሳዩትም ቤት ነው ብሎ ይገባበታልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሞኝ ሰው ማለት አለምን በተጨባጭ እንዳለች ሳይሆን በራሱ አስተሳሰብ የሚተረጉም እንደሆነ ያሳያል።