ለሞኝ ሰኔ በጋው መስከረም ክረምቱ

ለሞኝ ሰኔ በጋው መስከረም ክረምቱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሞኝ ሰው አለምን በተቃራኒው እንዲያይ የሚገልጽ ነው። አለምን እንዳለች እንደሆነች በተጨባጭ የማይረዳ ሰው፣ እንዲሁም እርሱ በመሰለው አለምን የሚረዳ ሰው ሞኝ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።