ለምኖ ለማኝ ቆቤን ቀማኝአማርኛ ምሳሌ ነው።

ለምኖ ለማኝ ቆቤን ቀማኝአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ከሌላ ለምኜ ያገኘሁትን ሌላ ለምኖ ወሰደብኝ።