ለማያውቅ ፎገራ ዱሩ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ፎገራ ጥንታዊ ለጥ ያለ ሜዳ ወረዳ ነው። በዚህ ምክንያት አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ከሚለው ጋር ይሄዳል።