ለማእበል ወደብ ለነፋስ ገደብ የለውም

ለማእበል ወደብ ለነፋስ ገደብ የለውምአማርኛ ምሳሌ ነው።

የተፈጥሮን ሃይል አጉልቶ የሚያሳይ ይመስላል። ምናልባትም ሃይሉ ከፍተኛ የሆነን ነገር ለመግለጽ የሚያገለግል ተረትና ምሳሌ ወይም ዘይቤ።