ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

አንድ ሰው ምሥጢር አድርጎ ሸሽጐ ይዞት የነበረውን፣ የሚያሰክር መጠጥ በጠጣ ጊዜ በመጠጡ ተጽዕኖ ምስጢሩን አውጥቶ ሲናገር ፣ ያንን ሁኔታ ለመግለጽ የሚጠቅም አባባል ነው።

ያባውን የሚለው አማርኛ ቃልም ሀብአ ካለው ከግዕዙ ቋንቋ የተጠቀሰ ነው፡፡