ሆድ ካገር ይስፋልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ካገር ይስፋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ብዙ ነገርን መታገስ ችሎታው እና አቅሙ እንዳለን የሚያሳይ ነው። የግዴታ ቶሎ ግንፍል ማለት የለብንም ይመስላል መልዕክቱ