Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ
የ
አማርኛ
ምሳሌ
ነው።
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ
የ
አማርኛ
ምሳሌ
ነው።
ትርጉሙ
ለማስተካከል
ይህ አባባል የመጣው ድሮ ሰዎች
የኮሶ
ትል በሽታ ሲይዛቸው የ
ኮሶ ፍሬ
ጭማቂን ይጠጡበት ነበር። ጭማቂውን በሽተኛው ቀን ላይ ይጠጣውና ማታ ላይ ዶሮ ወጥ ይበላል። ነገር ግን መድሃኒቱ እጅግ ጎምዛዛ ስለነበር እንዲጠጣው ለማበረታታት "ዶሮ ማታ ዶሮ ማታ" ይሉታል። እንግዲህ "ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ" ማለት ነገሩ አስከፊ ሆኖ በድለላ የምናደርገውን ሥራ የሚገልጽ ነው።