ሆድ ሲያር ጥርስ ይስቃልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆድ ሲያር ጥርስ ይስቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

እንደ አበባ ቆሎ ሆድ ሲያር ጥርስ ይስቃል። ማለት የሚያስከፋ ነገር እየደርሰበት ግን ያን ነገር ደብቆ ተደሳች የሚመስልን ሰው የሚገልጽ ተረትና ምሳሌ ነው።