ሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋል

ሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሆዳም ቢሸከም የበላ ይመስለዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ለጥቅም ያደረ በላዩ ላይ ሽክም ቢቀመጥበት ከስግብግብነቱ አኳያ የተጠቀመ ይመስለዋል እንጂ የተጫነ አይመስለውም።