ህመሙን የደበቀ መድሀኒት የለውም

ህመሙን የደበቀ መድሀኒት የለውምአማርኛ ምሳሌ ነው። ህመሙን የደበቀ መድሀኒት የለውምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ችግርክን ከደበቅክ መፍትሔ አይገኝለትም