ሄድሪየን (ላቲንፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ  እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም - ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም) ከእ.ኤ.አ 117 እስከ 138 ድረስ  የሮማ ንጉሠ ነገሥት ነበር። ሄድሪየን የሮማ ብሪታንያንን የሰሜን ድንበር  የነበረውን የሄድሪየንን ግንብ  በመገንባቱ ይታወቃል። ፓንቲዮንን እንደገና ገንብቷል ፤ እንዲሁም የቬኑስ እና የሮማን መቅደስ ገንብቷል።

ሄድሪየን
Bust Hadrian Musei Capitolini MC817 cropped.jpg
ባለቤት ቪብያ ሳቢና
ሙሉ ስም ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ አውግስጦስ
አባት ፐብሊየስ ኤሊየስ ሄድሪየነስ ኤፈር
እናት ዶሚታ ፖሊና
የትውልድ ቦታ ኢታሊካ ፥ ሂስፓኒያ
የተወለዱት እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 24 ቀን 76 ዓ.ም
የሞቱት እ.ኤ.አ ጁላይ 10 ቀን 138 ዓ.ም