ሀገሬ በ1999 እ.ኤ.አ. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው

ሀገሬ
አስቴር አወቀ አልበም
የተለቀቀው 1999 እ.ኤ.አ.
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ኤሌክትራ

የዜማዎች ዝርዝርEdit

የዘፈኖች ዝርዝር
ተ.ቁ. አርዕስትርዝመት
1. «አራዳ» 5:57
2. «በአዲሴ ከተማ» 6:45
3. «ይወድሃል» 10:38
4. «ሀገሬ» 6:08
5. «ወይ ኑሮ» 4:30
6. «ወይራ» 6:59
7. «እማሙ» 6:15
8. «የመጣ ይምጣ» 6:16
9. «እቦላሌ» 6:26
10. «ወየሁ ጉድ» 5:39
11. «ፍቅር ይሻለኛል» 5:44