ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱ

ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉ የሚገኝ ከእሱ የሚገኝ የለም ያለእርሱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

የእግዚአብሔርን አጠቃላይ የመስጠትና የመንፈግ ሓይል፣ እንዲሁም ሁሉ ነገር በርሱ የተፈጠረ እንደሆነ የሚያሳይ አባባል።