ሁሉም በየዘመድህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባ

ሁሉም በየዘመድህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም በየዘመድህ ቢሉት አክንባሎ ጋጥ ገባአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

 አክንባሎ ከሳር እና ከሸምበቆ ስለሚሰራ በርግጥም አነሳሱ ከዚያ ነው። የሁሉም አነሳስ አሁን ከሚታይበት ደረጃ እንዳልሆነ የሚያሳይ ነው።