ሁሉም ሰው መምሰሉ ባይታይ አመሉ

ሁሉም ሰው መምሰሉ ባይታይ አመሉአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ሰው መምሰሉ ባይታይ አመሉአማርኛ ምሳሌ ነው።

 የሰው ልጅ የውስጥ ባህርይው ከውጭ ከሰው ጋር ለመግባባት ከሚያሳየው ጸባይ ጋር አንድ እንዳልሆነ የሚያሳይ ነው።