ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደ

ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት የወደደ አንዱን ሳያገኝ ሄደአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሁለት ተቃራኒ ነገሮችን በአንድ ጊዜ መመኘት ሁለቱንም እንዳናገኝ ያደርገናል።