አስርዮሽ

የቁጥርስርዓት

በሁለትዮሽ የቁጥር

ስርዓት ሲተረጎም

0 0
1 1
2 10
3 11
4 100
5 101
6 110
7 111
8 1000
9 1001
10 1010
11 1011
12 1100
13 1101
14 1110
15 1111
16 10000

ሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት የምንለው ማንኛውንም ቁጥር በሁለት አይነት መልክቶች መወከል የሚችልን የቁጥር ስርዓት ነው። ለምሳሌ ማናቸውንም ቁጥር በ0 እና 1 ብቻ ስንወክል ያ ስርዓት ሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት ይባላል። ይህ የቁጥር ዘዴ በዲጂታል ኮረንቲ ክፍሎች በቀጥታ መከል ስለሚችል ማናቸውም ዘመናዊ ኮምፒዩተሮች ውስጣቸው የሚሰራው በሁለትዮሽ የቁጥር ስርዓት ነው።