ሀጢአት በንስሀ እድፍ በውሀአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሀጢአት በንስሀ እድፍ በውሀአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ውሃ እድፍን እንደሚያጸዳ፣ ሃጢያትን ደግሞ ንስሃ ያጸዳዋል።