ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሀጢአት በንስሀ በደል በካሳአማርኛ ምሳሌ ነው።

የፍርድን ሚዛን የሚያስገነዝብ ነው።  በርግጥም የተበደለ ወግን ካሳ እንደሚያስፈልገው የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ ነው።