ሀዲስ በእስልምና የነብዩ ቃል እና ድርጊትን የሚከተሉበት ከቁርዓን ቀጥሎ የእስልምና ህግ ነው። ልዩ ልዩ የእስልምና ክፍልፋዮች የተቀበሉአቸውን ሃዲሶች ክምችቶች ሊየያዩ ይችላሉ።የእስልምና መመሪያ ነው።