ሀይ አለችአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

እንስሳዎችን እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ፣ ማዘዝ።

ምሳሌ ለማስተካከል

የቡቃያውን ጤፍ፣ ወፍ እየበላው፣
ሀይ በይ ድምቡሎ፣ ነውርም ያለው።

እሺ! በይ ድምቡሉ ነውርም የለው።