ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታል

ሀኪሞች እስኪመካከሩ በሽተኛው ይሞታልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

- ብዙ አዋቂወች ሲመካከሩ ከአንድ ጠቃሚ ውሳኔ ላይ ከመድረስ ይልቅ ጠቃሚ ወዳልሆነ ክርክር እንደሚገቡ የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ።