ካማሺቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው።

ካማሺ (ወረዳ)
ካማሺ (ወረዳ)
ካማሺ (ወረዳ) is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ካማሺ (ወረዳ)

11°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ካማሽ ማለት በጉሙዝኛ የሁለት ወንድማሞች ሴራ ነው። ይሄ ማለት በድሮ ዘመን በቤንሻንጉል ጉሙዝ በካማሽ ዞን በካማሽ ወረዳ በሚገኘው ቀበሌ ውስጥ ሁለት ሰዎች ነበሩ፤ እነዚህ ሁለት ሰዎች በአንድ አከባቢ የሚኖሩ ነበሩ እናም በጉሙዝ ባህል የለወጥ ጋብቻ ስለ ነበረ ሁሉቱም ሰዎች እህቶዎቻቸው ተለዋዉጠዉ ሚስት ያገቡት ።እናም አንድ ቀን እንዚህ ሰዎች አደን ይሄዳሉ እናም አንዱ ጎሽ በጦር ይዋጋል። ከዚያም ጓደኛው ጎሹ ላይ ይደግማል። ከዚያም ጎሹ ይሞታል። ከዚያም ጎረበት፣ ቤተሰብ እና የሰፈሩ ሰዎችን ሲጠይቋቸው «ከማን ጋር ነው የገድልከው» ሲሉት ከአማቼ ጋር ነው አለ። እንግዲህ በጉሙዝኛ አማች ማለት "ማሺ" ማለት ነው ። እናም ካማሽ ማለት በጉሙዝኛ ከአማቼ ጋር ማለት ነው ።


ህዝብ ቆጠራ ለማስተካከል

የካማሺ (ወረዳ) ህዝብ ቁጥር
ዓ.ም.** የሕዝብ ብዛት የተማሪዎች ብዛት


ካማሺ (ወረዳ) አቀማመጥ

 
ካማሺ (ወረዳ)



ማጣቀሻ ለማስተካከል