ፀጉር መሰንጠቅአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሁሉን ነገር እየነቀሱ እያወጡ ስህተት መፈለግ። መጨረሻ የሌለው የቃላት ምርምር።

ምሳሌ ለማስተካከል

አበበ ፀጉር መሰንጠቅ፣ከቁንጫ ለምድ ማውጣት ይወዳል።