ጥቅምት ፳፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፰ተኛው እና የመፀው ፴፫ተኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፰ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፯ ቀናት ይቀራሉ።


ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎችEdit

  • ፲፮፻፷፩ ዓ/ም - በዕለተ እሑድ ፀሐይ ደም መስላ እንደታየችና ሁለመናዋ በጉም እና ጭለማ እንደተከበበች (በግዕዙ፦”…ወተወለጠ ኵለንታሃ በኅብረ ጢስ ዘጸሊም” ይለዋል) የዘመኑ ‘ዜና-መዋዕል’ አስፍሮታል። ይህ የፀሐይ ግርደት በከፊል እስከ እንግሊዝ አገር ድረስም እንደታየ በፈረንጆቹ ተዘግቧል።


ልደትEdit

ዕለተ ሞትEdit

ዋቢ ምንጮችEdit

  1. ^ መኮንን (ካፕቴን)፤ "አቪዬሽን በኢትዮጵያ -ዕውቀት፣ ጥበብ፣ ጥረትና እድገት" (፲፱፻፺፭) ገጽ ፪፻፹፭


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ