ጥር ፲፯፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፴፯ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፪ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፱ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፰ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች Edit

  • ፲፱፻፷፫ ዓ/ም - የቀድሞው የኡጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚልተን ኦቦቴ በሲንጋፖር ላይ በሚካሄደው የጋራ ሀብት አገሮች ጉባዔ ላይ እንዳሉ በጄኔራል ኢዲ አሚን በተመራ ወታደራው መፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ወረዱ።


ልደት Edit

ዕለተ ሞት Edit

ዋቢ ምንጮች Edit

  1. ^ ሪፖርተር (SUNDAY, 05 FEBRUARY 2012); “የበሬን ውለታ ወሰደው ፈረሱ. . . .”


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ