ጠንበለል ወይም ጠምበለል (Jasminum spp.) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አበባ ተክል ወገን ነው።

  • እንታቡዬ / እንጣቡዬ (J. stans) በዚህ መደብ ውስጥ አለ።
የጠምበለል አይነት


የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

በባህል መድሃኒት፣ የትኩስ ሥሩ ጫፍ ለአንቃር ብግነት ይኘካል። ቅጠሉም እንደ ሳሙና ይጠቀማል።[1] ቅጠሉም ቡቃያም ተደቅቆ ለቁስል ይለጠፋል።[2]

ቅጠሉም ለእባብ ነከስ ይኘካል። ቅጠሉም ተደቅቆ ለኮሶ ትል በውሃ ይጠጣል።[3]


  1. ^ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
  2. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  3. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም