ዳይሬክት ዴቢት እንደ ዳይሬክት ዲፖዚት ሲሆን፣ ይህ ግን ጊዜን ጠብቀው የሚደጋገሙ ክፍያወችን ያለምንም ጣልቃ ገብነት ከቼኪንግ አካውንት ቀጥታ ለመክፈል የሚያስችል ዘዴ ነው።