ዲላ ዩኒቨርስቲ
ዲላ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ዲላ ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።
የዲላ ዩኒቨርስቲ ታሪክ