ደቡብ ጎንደር
ደቡብ ጎንደር ዞን
ለማስተካከል¤ የዞኑ ዋና ከተማ፡- ደብረ ታቦር
¤ የወረዳዎች ብዛት፡- 10
¤ የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 2
o ደብረ ታቦር
o አዲስ ዘመን
¤ የቀበሌዎች ብዛት፡- __
- የገጠር፡- __
- የከተማ፡- __
¤ በዞኑ ውስጥ የሚገኝ ህዝብ ብዛት፡- 2,239,077
- ወንድ 1,135,587
- ሴት 1,103,490
+
ለማስተካከልየሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።
+
ለማስተካከልተ.ቁ | ወረዳ | የሕዝብ ቁጥር | ዋና ከተማ | የህዝብ |
---|---|---|---|---|
- | ደቡብ ጎንደር ዞን | 2,239,077 | ||
1 | እብናት | 238,914 | ||
እብናት | 14,750 | |||
2 | ሊሞከምከም | 217,029 | ||
አዲስ ዘመን | 19,803 | |||
3 | ፎገራ | 249,826 | ||
ወረታ | 26,082 | |||
4 | ፋርጣ | 251,047 | ||
ክምር ድንጋይ | 6,007 | |||
5 | ላይ ጋይንት | 225,830 | ||
ነፋስ መውጫ | 24,112 | |||
6 | ታች ጋይንት | 111,004 | ||
አርብ ገበያ | 9,832 | |||
7 | ስማዳ | 247,372 | ||
ውጋዳ | 12,663 | |||
8 | ምስራቅ እስቴ | 229,133 | ||
እስቴ | 17,084 | |||
9 | ምእራብ እስቴ | 130,504 | ||
ጃራ ገዶ | 2,694 | |||
10 | ደራ | 270,100 | ||
ሀሙሲት | 8,745 | |||
11 | ደብረ ታቦር | 68,318 | ||
ደብረ ታቦር | 68,326 |
+
ለማስተካከል¤ የወረዳው ስም የወረዳው ዋና ከተማ
- እብናት - እብናት
- ሊሞከምከም - አዲስ ዘመን
- ፎገራ - ወረታ
- ምእራብ እስቴ - ጃራ ገዶ
- ምስራቅ እስቴ - እስቴ
- ፋርጣ - ክምር ድንጋይ
- ላይ ጋይንት - ነፋስ መውጫ
- ታች ጋይንት - አርብ ገበያ
- ስማዳ - ውጋዳ
- ደራ - ሀሙሲት
- ደብረ ታቦር ~ ደብረ ታቦር
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |