ያሙሱክሮ
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 200,659 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°49′ ሰሜን ኬክሮስ እና 05°17′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በ1893 ዓ.ም. ፈረንሳዮች አገሩን እንደ ቅኝ አገር ሲያደርጉት፣ ንግሥት ያሙሶ ትንሽ መንደሩን (ንጎኮ የተባለውን) አስተዳደሩት። በግዜው 475 ሰዎች ብቻ ኖሩበት። በ1901 በሳቸው ትዝታ የንጎኮ ስም ያሙሱክሮ ሆነ። በ1975 ዓ.ም. ያሙሶክሮ የኮት ዲቯር ዋና ከተማ ሆነ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |