የፖለቲካ ጥናትፖለቲካል ሳይንስ ወይም ሥነመንግስት ስለሃገር ወይም ከተማ አስተዳደርና ከከተማና ገጠር ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች የሚያጠና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ነው።

የሥነ-መንግሥት ታሪክEdit

የሕገ መንግሥት ታሪክ

ትርጓሜዎችEdit

  • ኃይል የሚባለው የአንድን ፍላጎት በሌሎች ላይ የመጫን ችሎታ ነው።
  • ሥልጣን ህግን የማስከበር፣ የሌሎችን ታዛዥነት የማግኘት፣ የማዘዝ፣ እና የመፍረድ ኃይል ነው።
  • ህጋዊነት የሚባለው በታወቁና ተቀባይነትን ባገኙ መስፈርቶችና መርሆዎች አማካይነት ኃይልን በመጨበጥ እና በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን አንዱ የመንግሥት ባህርይ ነው።
  • መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማውጣት እና የማስከበር ሥልጣን ያለው አካል ነው።

የፖለቲካ ኃይልEdit

ሥልጣን እና ህጋዊነትEdit

ባህላዊEdit

መስህባዊEdit

ህገ-አመክንዮአዊEdit