በጅዖሜትሪ፣ የጉብጠት ማዕከል ማለት፣ ከአንድ መስመር ላይ አንድ ነጥብ ወስደን፣ የዚህን ነጥብ ጉብጠት ከለካን በኋላ የዚህን ግልባጭ በመውሰድ በዚያ እርቀት ልክ ከታካኪው መስመር 90 ዲግሪ ላይ ያለ ነጥብ ማለት ነው።

አንድ ባላ የተለያዩ ቦታወች የተለያየ ጉብጠትና የጉብጠት ሬዲየስ እንዳለው የሚያሳይ