የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ
የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ (ቻይነኛ፦ 中華人民共和国 /ጆንግኋ ሬንሚን ጎንግሄጐ/)በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ቤጂንግ ነው። በአገሪቱ ውስጥ 1.404ቢሊዮን ሕዝብ ይኖራል። ይህም ከሁሉም አገራት በላይ ነው።
የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "义勇军进行曲" |
||||||
ዋና ከተማ | ቤጂንግ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ቻይንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት |
ሪፑብሊክ ሶሻሊስት ዢ ጂንፒንግ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
9,596,961 (3ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
1,373,541,278 |
|||||
የሰዓት ክልል | UTC +8 | |||||
የስልክ መግቢያ | 86 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .cn |
ደግሞ ይዩ፦ ቻይና