ዠመዱ ማርያም በምስራቅ ላስታ፣ ከአላማጣ 10ማይል በስተደቡብ ምዕራብ የሚገኝ፣ ዋሻ ዋስጥ የሚገኝ፣ መስቀል ቅርጽ ያለው ቤተ ክርስቲያን ነው። ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ ይሄን ቤተክርስቲያ በ1510ቹ ሲጎበኝ፣ በዘመኑ ብዙ ቀሳውስትና መነኮሳት በቤተክርስቲያኑ ስር ይተዳደሩ እንደነበር ይጠቅሳል። መኖሪያቸውም ከዋሻው ውጭ በተራራው ላይ እንደነበርና መነኮሳት ከዋሻው ስር፣ ቀሳውስት ደግሞ ከዋሻው በላይ ይኖሩ እንደነበር ይናገራል[1]። በዚህ ዘመን ቤተርክርስቲያኑ ይኩኖ አምላክ ማርያም ይባል እንደነበር ይዘግባል[2]

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
ዠመዱ ማርያም

[[ስዕል:|250px]]
ዠመዱ ማርያም
አገር ኢትዮጵያ
ሌላ ስም ይኩኖ አምላክ ማርያም (በ15ኛው ምዕተ ዓመት)
ዓይነት ዋሻ ውስጥ የሚገኝ ቤ.ክ.
አካባቢ**
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን  
ዠመዱ ማርያም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ዠመዱ ማርያም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


ጀመዱ ማርያም፣ በልዩ አወቃቀሩ (ለምሳሌ ብዙ ቅስቶችን በመጠቀም፣ በትክክል በተቀረጹ ቀይ የደንጊያ ግድግዳዎቹ፣ መስቀል ቅርጽ በመያዙ) እና በግድግዳው ውጭ ላይ በተሳሉት ልዩ ልዩ ምስሎቹ ይታወቃል። አሰራሩም ከተራራ ስር ሲሆን አንድ ጠባብ መግቢያ ብቻ ያለውና ለማያውቅ ሰው በሩ የት እንደሆነ የማይታወቅ ቤ/ክርስቲያን ነው[3]


ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ "Archive copy". Archived from the original on 2011-06-12. በ2011-06-25 የተወሰደ.
  2. ^ Stuart Munro-Hay, Ethiopia, the unknown land: a cultural and historical guide, I.B.Tauris & Co, London, 2003(page 225)
  3. ^ Lepage Claude. L'art chrétien d'Éthiopie du Xe au XVe siècle. Premier bilan des missions de 1971 et 1972. In: Comptes-rendus des séances de l'Académie des Inscriptions et Belles-Lettres, 116e année, N. 3, 1972. pp. 495-514. በኢንተርኔት
  4. ^ http://www.chwb.org/dokument/pdf/Yemrehanna%20Krestos.pdf
  5. ^ http://www.chwb.org/dokument/pdf/Yemrehanna%20Krestos.pdf