ቶማስ ውድሮው ዊልሰን (እንግሊዝኛ: Woodrow Wilson) (ከታኅሣሥ ፳ ቀን ፲፰፻፵፱ እስከ ጥር ፳፭ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም.) ፳፰ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ነበሩ። በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባልነበሩ።

ውድሮው ዊልሰን

ይዩ ለማስተካከል