በጣም አሪፍ!

ስምን መልዓክ ያወጣዋል አሉ! እውነትም ታታሪ! አንዲት ትንሽዬ ጥያቄ:- ስርዓተ ነጥቦች በተለይ አራት ነጥብ እንዴት ነው መጠቀም የሚቻለው? --Abdissa Aga 19:47, 14 August 2006 (UTC)

ሰሞኑን እጨምረዎለሁ::እስከዛ እታች ባሉት ማያያዣዎች መጠቀም ነው:: Tatari

how to type ethiopic numerals ? ለማስተካከል

how to type ethiopic numerals ?

የአማርኛ ቃል ትክክለኛ የፊደላትን አጠቃቀም እንዴት መለወጥ እችላለሁ ? ለማስተካከል

ለምሳሌ መፅሐሀፍ የሚለው ቃል የፊደል አጠቃቀም መጽሀፍ ቢባል ቢባል ትክክለኛ አጻጻፉ የትኛው ነው? Shibe Jenejeleba (talk) 16:24, 1 ኖቬምበር 2023 (UTC)Reply

Return to "ኢትዮፒክ ሴራ" page.