አስተዳደር ህግ የምንለው በመንግስት የአስተዳደር ተቆማትና በዜጎች መካከል የሚኖረውን ግንኙነት የሚገዛ የህግ አይነት ነው። የሕዝባዊ ህግ (public law) ዋና አካል እንደሆነ ይታማናል።