አልማዝ ሜኮ የኢትዮጵያ የፌድሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዬ ነበሩ። አልማዝ የመጀመሪያ የኢፌድሪ ፌድሬሽን ምክር ቤት ሴት አፈ ጉባኤ ሲሆኑ እኤአ ከ1995 ዓም እስከ ነሃሴ 2001 ዓም አገልግለዋል።

በነሃሴ 2001 ዓም አልማዝ ሜኮ ከፌድሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት ስልጣን ሲነሱ የተነሱበት ምክንያት በመንግስት የሚደረገው የፖለቲካ አፈና ሲሆን የኦሮሞ ነፃነት ግንባርን በመቀላቀል ወደ አሜሪካ ጥገኝነት በመጠየቅ ከኢትዮጵያ ሸሽተው ነበር። የሸሱትም ከአንድ ሴት ልጆቻቸው ነበር።[1][2]

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል
  1. ^ https://www.thenewhumanitarian.org/report/24919/ethiopia-former-speaker-seeks-political-asylum
  2. ^ https://advocacy4oromia.org/witnesses/ethnic-tension-sparks-ethiopian-defection/