አሊሴ ግራንት (እንግሊዝኛ: Ulysses S. Grant) የአሜሪካ አስራ ስምንተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1869 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሄንሪ ዊልሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1877 ነበር።

አሊሴ ግራንት

ይዩ ለማስተካከል