አልሙኒየም ንጥረ ነገር ሲሆን ቀላል ብረታብረት ነው። ቀለሙ እንደ ብር ሆኖ በቀላሉ የማይዝግ ነው። በተፈጥሮ ከኦክስጅን ጋር የተዋሀደ ንጥረ ነገር ሲሆን፡ ለተለያየ ተግባራት ለመጠቀም ያመችህ ዘንድ ንጹህ ነው።