ኔልሰን ማንዴላ ዘረኛውን የደቡብ አፍሪካ መንግስት በመቃወማቸው ለ27 ዓመት እስር ቤት ማቀዋል። ከእስር ቤት እንደተለቀቁም የመጀመሪያዋ የነጻይቱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆኑ በቅተዋል። ማንዴላ 94 ዓመታቸውን በዛሬዋ ዕለት አከበሩ።

ኔልሰን ማንዴላ (2008 እ.ኤ.አ.)
ማንዴላ በ1993 እ.ኤ.አ.