ነጭ ኣዝሙድ (Trachyspermum ammi) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ነጭ አዝሙድ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይEdit

አስተዳደግEdit

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርEdit

የተክሉ ጥቅምEdit

የታረሰ ቅመም ነው፣ በገበያ ሁሉ ይገኛል። ብዙ ጊዜ ቅመሙን ለመቀነስ ከሚጥሚጣ ይቀላቀላል። አንዳንዶቹ ካቲካላ ሳይቡካ ይጨምሩታል።

ሥሮቹ የሆድ ቁርጠት ለማከም ተጠቅመዋል።[1]

  1. ^ አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE March 1976 እ.ኤ.አ.