ታቦር መድኃኔአለምአጼ ቴወድሮስ ቤተ መንግስት የነበረበት ቦታ ላይ በምትኩ በንጉሱ እጅ የተሰራ ቤተ ክርስቲያን ነው። አለቃ ገብረ ሐና ለምረቃው በዓል ተገኝተው ነበርና አጼ ቴዎድሮስ "አለቃ ይህ የሰራሁት ቤ/ክርስቲያን ትልቅ ነው ትንሽ?" ብለው እንደጠየቋቸውና አለቃም በውስጠ ወይራ "ትልቅ ነው እንጂ፣ ለአምስት ቄስ" ብለው እንደመለሱላቸው ታሪክ አጥኝው ሞላቨር መዝግቦት ይገኛል[1]

አጼ ቴወድሮስ እጅ ተሰርቶ በአለቃ ገብረ ሐና የተመረቀው ታቦር መድኃኔአለም

ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ Reidulf K. Molvaer, Black Lions: The creative Lives of Modern Ethiopia's Literary Giants and Pioneers,1997 The red Sea Press, Asmara, p168