ቪንሶን ማሲፍ

ናዛ እንዳነሳው ቪንሶን ማሲፍ ከጠፈር ሲታይ
ከፍታ 4,892 ሜትር
ሀገር ወይም ክልል አንታርክቲካ ( ቺሌ የምትተይቀው ግዛት ላይ)
የተራሮች ሰንሰለት ስምሰንቲኔል ሰንሰለት
አቀማመጥ78°35′ ደቡብ ኬክሮስ እና 85°25′ ምዕራብ ኬንትሮስ
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ሰው1966 እ.ኤ.አ. by ኒኮላስ ክሊንችና አጋሮቹ
ቀላሉ መውጫየበረዶ ዳገት መውጣት ስልቶች በመጠቀም


ቪንሶን ማሲፍአንታርክቲካ የሚገኝ ተራራ ሲሆን ከአለም በከፍታ 8ኛ ደረጃውን ይዟል። ቺሌ ይገባኛል ከምትላቸው የአንታርክቲካ ግዛቶች መካከል ይገኛል።